#Testimony "ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል!!" ይህ ወጣት አጋንት አንከራቶት የሚስራው ነገር አይሳካለትም፣ተቅበዝባዥ አርጎት ፣ ማደሪያውን ጎዳና እስኪሆን ድረስ …..በጣም ብዙ ነገር በህይወቱ አልፉል በስተመጨረሻ ግን ጌታ ደረሰለት….. ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ቤተክርስቲያን መጥቶ ከእስራት ነጻ ወጥቶ ለክብር በቃ…..ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል!!! የቀረውን ምስሉን ተጭነው ይመልከቱ…… የእኛ ኢየሱስ ይችላል!!!
- Category
- Misc