ነገ ጆርጅ ቡሽ ቀዳማዊ በከተማቸው ቴክሳስ ጥርኝ አፈር ይቀምሳሉ።መዘዙ ተመዞ ያላለቀውና አሁን የምንገኝበትን የዓለም ፖለቲካ አቅጣጫ የወሰነው የባህረሰላጤው ጦርነት በእሳቸውና በኢራቁ ተፋላሚያቸው ሳዳም ሁሴን መካከል የተጫረ ነበር።አዋዜ የእኚህን አሜሪካዊ መሪ የመጨረሻ ስንብት የድላቸውም የሽንፈታቸውም ምንጭ ከሆነው የሰላጤው ጦርነት ጋር አስተሳስሮ አቅርቦታል።"ሂትለር በጓሮ በር ገባ!"ነበር ያሉት -ሳዳም ኩዌትን በደረቅ ሌሊት ዋጥስልቅጥ ማድረጋቸውን እንደሰሙ።ይከታተሉ...ቪድዮውን ለማየት ከስር ምስሉን ይጫኑ ሌሎችም ተመሳሳይ ቪድዮዎች በቶሎ እንዲደርሶት ላይክ ወይም ሼር ያድርጉ
- Category
- Misc